አዲስ ኮሌጅ ከኢፌዴሪ ት/ት ሚኒስቴር እና ከግል ከፍተኛ ትምህርት እና
ቴክኒክ ሙያ ስልጠና ተቋማት ማህበር ጋር በመተባበር በተካሄደው የችግኝ
ተከላ መርሃ-ግብር የአዲስ ኮሌጅ ከፍተኛ አመራሮች፤ሰራተኞች እና ተማሪዎች
በሽቡ ኤጄርሳ አጠቃላይ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ
ውስጥ በመገኘት አሻራቸውን አሳርፈዋል::

An Architectural-in-house exhibition was held at Addis College.
The exhibition was organized by the department of Architecture and
Urban Planning Instructors and students. During the day, students
presented different architectural projects with different titles and invited
guests from higher institutions, private investment companies and
delegates from different governmental offices attended this event.
የአዲስ ኮሌጅ መስራች እና የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች የኮሌጁ ተማሪዎች እንዲሁም
ማህበረሰብ በተገኙበት ሐምሌ 13 ቀን 2014 ዓ.ም በኮሌጁ ቅጥር ግቢ እና አካባቢው
ልዩ ልዩ ዛፎችን በመትከል የ 7 ቢልዮን ችግኝ ተከላ አካል ሆነዋል፡፡
አዲስ ኮሌጅ በ29 ዓመት የማሰልጠን ልምዱ በ2ኛ ዲግሪ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት እና በቢዝነስ አድሜንስትሬሽን፣
በመጀመሪያ ዲግሪ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት፣ በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ በአርክቴክቸራር አርባን ፕላኒግ እና በአካውንቲንግ
እና ፋይናንስ፣ በቴክኒክ እና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ ከደረጃ 1-4 በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ በኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፣ በቢዩልዲንግ
ኮንስትራክሽን፣ በቢዝነስ እና ፋይናንስ እና አርባንላንድ ማኔጅመንት እያስተማረ ያለ ብቁ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ነው፡፡