Skip to main content
  • Graduation Ceremony
    አዲስ ኮሌጅ በተለያዩ መርሃ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በድምቀት አስመረቀ

    አዲስ ኮሌጅ በተለያዩ ፕሮራግሞች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ቅዳሜ ነሃሴ 28, 2014/ዓ/ም
    በድምቀት አስመረቀ፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱም ላይ የዕለቱ የክብር እንግዳ የነበሩት በኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ
    ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጀነራል የተከበሩ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
    ተገኝተው ለተመራቂ
    ተማሪዎች ምክር እና መመርያ የሰጡ ሲሆን በተጨማሪም የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች ፣የአካዳሚክ እና
    አስተዳደር ሰራተኞች የተለያዩ የኮሌጁ ማህበረሰብ አባላት፣ የተመራቂ ወላጆችና ቤተሰቦች ተገኝተዋል፡፡
    ለተመራቂዎች፣ ለተመራቂ ወላጆችና ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው አዲስ ኮሌጅ ማህበረሰብ አባላት
    እንኳን ደስ አላችሁ!

  • planting Trees
    planting Trees

    አዲስ ኮሌጅ ከኢፌዴሪ ት/ት ሚኒስቴር እና ከግል ከፍተኛ ትምህርት እና
    ቴክኒክ ሙያ ስልጠና ተቋማት ማህበር ጋር በመተባበር በተካሄደው የችግኝ
    ተከላ መርሃ-ግብር የአዲስ ኮሌጅ ከፍተኛ አመራሮች፤ሰራተኞች እና ተማሪዎች
    በሽቡ ኤጄርሳ አጠቃላይ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ
    ውስጥ በመገኘት አሻራቸውን አሳርፈዋል::

  • planting Trees
    የችግኝ መርሃ-ግብር

    አዲስ ኮሌጅ ከኢፌዴሪ ት/ት ሚኒስቴር እና ከግል ከፍተኛ ትምህርት እና
    ቴክኒክ ሙያ ስልጠና ተቋማት ማህበር ጋር በመተባበር በተካሄደው የችግኝ
    ተከላ መርሃ-ግብር የአዲስ ኮሌጅ ከፍተኛ አመራሮች፤ሰራተኞች እና ተማሪዎች
    በሽቡ ኤጄርሳ አጠቃላይ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ
    ውስጥ በመገኘት አሻራቸውን አሳርፈዋል::

  • Exhibition
    Exhibition of Architecture and Urban Planning.

    An Architectural-in-house exhibition was held at Addis College.
    The exhibition was organized by the department of Architecture and
    Urban Planning Instructors and students. During the day, students
    presented different architectural projects with different titles and invited
    guests from higher institutions, private investment companies and
    delegates from different governmental offices attended this event.

  • planting Trees
    ዛፍ ይትከሉ አሻራዎን ያኑሩ!!

    የአዲስ ኮሌጅ መስራች እና የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች የኮሌጁ ተማሪዎች እንዲሁም
    ማህበረሰብ በተገኙበት ሐምሌ 13 ቀን 2014 ዓ.ም በኮሌጁ ቅጥር ግቢ እና አካባቢው
    ልዩ ልዩ ዛፎችን በመትከል የ 7 ቢልዮን ችግኝ ተከላ አካል ሆነዋል፡፡