Skip to main content
  • Flash News
    Flash News

    Addis College Main Gate and Associated Landscape Design Competition
    Addis College Architectural and Urban Planning Department collaboration
    with Addis College Research, Technology Transfer, University-industry Linkage,
    and Community Service directorate conducted the final computation of Addis Collage
    Main Gate Architectural Design in the College Digital Library successfully on 29th March 2023. 
     

  • በአዲስ ኮሌጅ የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ
    በአዲስ ኮሌጅ የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ

    ቀን 11/04/2015 ዓ.ም 
    በ2015 ዓ.ም የት/ት ዘመን የመጨረሻ ዓመት ላይ ሊተገበር በመንግስት እቅድ ተይዞ እየተሰራበት ባለው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ፡፡ 
    አዲስ ኮሌጅ ከትምህርት ሚኒስቴር ከመጡ የዘርፉ ከፍተኛ ኃላፊዎች እና ባለሞያዎች ጋር በመተባበር ባዘጋጀው በዚህ መድረክ የኮሌጁ አመራር አካዳሚክ ዲኖች የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች መምህራን እንዲሁም ተማሪዎች ተገኝተው ተሳትፈዋል፡፡ 

  • The Nations, Nationalities, and Peoples' Day
    የአዲስ ኮሌጅ ማህበረሰብ አባላት የዘንድሮ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን “ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም!!” በሚል መሪ ቃል አከበሩ፡፡

    የኮሌጁ  ማኔጅመንት  አባላት ፣ መምህራን ፣ ሰራተኞችና  ተማሪዎች  በተገኙበት  ለ17ኛ  ጊዜ  የሚከበረውን  የኢትዮጵያ  ብሔር 
    ብሔረሰቦችና  ሕዝቦች  ቀንን  “ሕብረ  ብሔራዊ  አንድነት  ለዘላቂ  ሰላም!!”  በሚል  መሪ  ቃል  ሕዳር 29, 2015 ዓ.ም  በተለያዩ 
    ዝግጅቶች  አክብረዉ  ዋሉ፡፡ በዕለቱ  የኮሌጁ  ፕሬዝዳንት  ዶ/ር  መስፍን  ስለሺ  በዓሉን  በማስመልከት  ገለፃ  እና  የእንዃን 
    አደረሳቹ  መልእክት  ያስተላለፉ  ሲሆን  በተጋባዥ  ሙሁር  አቶ  ስዩም  ወ/ገብርኤል   የሕብረ-ብሄራዊ  ፌደራል  ስርዓት 
    ምንነት፣  ባህርያት  እና  የኢትዮጵያ  ነባራዊ  ሁኔታ  በሚል  ርእስ  በኢ.ፌ.ዴ.ሪ  ፌደሬሽን  ም/ቤት  ለ17ኛዉ  የኢትዮጵያ 

  • Graduation Ceremony
    አዲስ ኮሌጅ በተለያዩ መርሃ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በድምቀት አስመረቀ

    አዲስ ኮሌጅ በተለያዩ ፕሮራግሞች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ቅዳሜ ነሃሴ 28, 2014/ዓ/ም
    በድምቀት አስመረቀ፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱም ላይ የዕለቱ የክብር እንግዳ የነበሩት በኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ
     ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጀነራል የተከበሩ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
    ተገኝተው ለተመራቂ
     ተማሪዎች ምክር እና መመርያ የሰጡ ሲሆን በተጨማሪም የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች ፣የአካዳሚክ እና
     አስተዳደር ሰራተኞች የተለያዩ የኮሌጁ ማህበረሰብ አባላት፣ የተመራቂ ወላጆችና ቤተሰቦች ተገኝተዋል፡፡
    ለተመራቂዎች፣ ለተመራቂ ወላጆችና ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው አዲስ ኮሌጅ ማህበረሰብ አባላት
     እንኳን  ደስ አላችሁ!

  • planting Trees
    planting Trees

    አዲስ  ኮሌጅ  ከኢፌዴሪ  ት/ት ሚኒስቴር  እና  ከግል  ከፍተኛ  ትምህርት  እና
    ቴክኒክ  ሙያ  ስልጠና  ተቋማት ማህበር  ጋር  በመተባበር  በተካሄደው  የችግኝ
    ተከላ  መርሃ-ግብር  የአዲስ  ኮሌጅ  ከፍተኛ  አመራሮች፤ሰራተኞች  እና  ተማሪዎች
    በሽቡ  ኤጄርሳ  አጠቃላይ   እና  መሰናዶ  ትምህርት  ቤት  ቅጥር  ግቢ
    ውስጥ  በመገኘት  አሻራቸውን  አሳርፈዋል::