የ2014 ምረቃ መርሃ-ግብር
*********እንኳን ደስ አላችሁ!*********
Congratulations
አዲስ ኮሌጅ በድህረ-ምረቃ፤በቅድመ-ምረቃ እና በቴ.ሙ.ት.ስ መርሃ-ግብሮች
ተምረው ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ የ2ዐ14 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎችን
ቄራ አካባቢ በሚገኘው ኢስት ዌስት የመሰብሰቢያ አዳራሽ( East West Hall )
የዕለቱ የክብር እንግዶች፣የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች ፣የአካዳሚክ እና አስተዳደር
ሰራተኞች እንዲሁም ተመራቂ ተማሪዎች ቤተሰቦች፣በተገኙበት ቅዳሜ ነሃሴ 28, 2014/ዓ/ም
ከጠዋቱ ከ1፡00 ሰዓት ጀምሮ በክብር ያስመርቃል፡፡
ኮሌጃችን በተለያዩ ሙያዎች ማለትም
በሁለተኛ ዲግሪ
- በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት
- በፕሮጀክት ማኔጅመንት
- ቢዝነስ አድምንስትሬሽን
በመጀመሪያ ዲግሪ
- በሲቪል ምህንድስና
- በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት
- በአርክቴክቸርና ከተማ ፕላን
- በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት
በሌብል /በቲቪቲ/
- በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ
- በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ
- በአይሲቲ
- በአካውንቲንግ
- በድራፍቲንግ እና ሰርቬይንግ